ታህሳስ 4/2022 የተለቀቀ የቲክቶክ ቪዲዮ እንደሚያሳየው 47 ያህል የስደተኞች ቡድንን የሚያሳይ ሲሆን 37ቱ ሴቶች ናቸው፡፡ በሳውዲ አረቢያ ውስጥ ካለው ከአል-ታቢት የስደተኞች ካምፕ ለመሻገር ገደላማ ሥፍራ ላይ ሲሄዱ ያሳያል።